Guestbook

ውድ የዚህ ድረ ገጽ ተጠቃሚዎች

17/12/2013 15:58
ውድ የዚህ ድረ ገጽ ተጠቃሚዎች በነጻ መንፈስ ለመወያየት እንድንችል መድረክ ይህንን አምድ አዘጋጅቷል። ሆኖም ላለፉት ጥቂት ቀናት መልዕክቶቻችሁ በሚገባ እንዳይተላለፉ ለማፈን የተንሳሳ ግለሰብ (ግለሰቦች) የተቻለውን ሁሉ በመሞከር ጊዜውንና ጉልበቱን እያባከነ እንደሆነ ተገንዝበናል። ይህ አድራጎት ሕገ ወጥ መሆኑ ለማንም ግልጽ ነው። በበኩላችን ይህ የሰዎችን መብት እየተጋፋ ያለው ግለሰብ (ግለሰቦች) ይህንን ሰይጣናዊ ሥራውን የሚያካሂደው Portage Avenue &...