It is to be recalled that Forum for Peace, Unity, Law and Order (Forum) came into existence in 

September 2013. Forum is formed by active members of the St. Mary and St. Gabriel Ethiopian 

Orthodox Tewahedo Church in Winnipeg (the Church). Prior to the formation of Forum, many individuals 
attempted to introduce the needed changes that would conform to the time, the Church’s bylaw (of 
1997) and with the general workings of the Canadian’s Charity Law. All these efforts were taking place 
within the Church

 Read more ....Forum for Peace FEE.pdf (253455)

 

ለሰላም፣ ለአንድነትና ለሕግ የበላይነት የተቋቋመ መድረክ 
February 28, 2014  ጋዜጣዊ መግለጫ 
ለሰላም፣ ለአንድነትና ለሕግ የበላይነት የተቋቋመ መድረክ (መድረክ) ከSeptember 2013 ጀምሮ መቋቋሙ ይታወቃል።   መድረክ የተቋቋመው በዊኒፔግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቅድስት ማርያም ወ ቅዱስ ገብርኤል አባላት ነው።   መድረክ ከመቋቋሙ ቀደም ብሎ፣ አንዳንድ ግለሰቦች ከ1997 በፊት የነበረው የቤተ ክርስቲያናችን መተዳደሪያ ደንብ መሠረት፣ የበጐ አድራጊ ድርጅቶችን የሚመለከትው የCanadian Revenue Agency ሕግ ጋር በማጣጣም፣ ከጊዜው ጋር የሚሄዱና አስፈላጊ የሆኑ ለውጦች እንዲመጡ ጥረት አድርገው ነበር።  እነዚህም ሁሉ ጥረቶች የተካሄዱት በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ ነበር።
Read more.....................   Forum for Peace FEA.pdf (298542)