ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን:

11/03/2014 21:15

ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን: በቨርጅንያ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የነበሩት ቄስ ታደሰ ሲሳይ በተደጋጋሚ የፈጸሙትን ስህተት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ  “ወንድምህ ቢበድልህ  አንተና እሱ ሆናችሁ ውቀሰው ። ቢሰማህ ወንድምህን ጠቀምከው ። ባይሰማህ ግን በሁለት ወይም በሶስት ምስክር አፍ፤ ነገር እንዲጸና ዳግመኛ አንድ ወይም  ሁለት ከአንተ ጋራ ውሰድ። እነርሱንም ባይሰማ ለቤተ ክርስቲያን ንገራት።” ባለው መሰረት መሸከም 

read more...............የውግዘት-ውሳኔ-የመጨረሻ4.pdf (217717)