ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ውሀ በዮሐንስ እጅ እንደተጠመቀ እንኳን ክርስቲያን፤ ከክርስትና እምነት ውጭ የሆነ ሁሉ ያውቀዋል። ክርስቲያን ነኝ የሚል ሁሉ ይሰብከዋል። የጥንት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አበው በሰሩልን ስርአት እኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ካህናት፤ ከዓለም ልዩ በሆነ መንገድ በስብሸባ በዝማሬ፤ አዛውንቱ በይባቤ፤ ሴቱ በዕልልታ፤ ጎልማሶች በሆታ ሁላችንም ጥምቀት የተሸከመ

31/01/2014 16:40

ጽድቅ ለመፈጸም ክርስቶስ ተጠመቀ.pdf (420,3 kB)