From Guestbook

Guestbookጭንቀት ያመጣባቸው ጣጣ

True | 16/12/2013


tazabi | 13/12/2013


የቄሱ accadamically weakness and low self confidence የሊቀ መንበሩን confidence over እንዲሆን ኣድርጎታል።ለዚህም ነው ኣንዳንድ ጊዜ ከመድረክ ብቅ እያለ ከonline የሚቃርማቸውን ተርሞች በመጠቃቀስ ቄሱንም ኣንዳንድ የዋህ ምመናንንም እየኣስደነገጠ የተማረ መስሎ የሚታየው። ቄሱም እውነት መስሎኣቸው ኣለማየሁ የተናገረውን ነገር 
እንደ ወንጌል ቃል እየቆጠሩ ይኸው ኣይኔን ግንባር ያድርገው ብለው ከእሳት መካከል ይዘፍናሉ።
እውነት ኣለማየሁ የተማረ ቢሆን ኖሮ የቦርድ ኣባላት ለቄሱ በስጦታም ይሁን ወይም ብሌላ መልኩ የህዝብን ገንዘብ
ህዝቡ ሳያውቅ ከ5000 ሽህ በላይ መስጠት ወንጀል መሆኑን ባወቀ ነበር። በርግጥ እንደሚባለው ይህን ገንዘብ ለሁለት
ተካፍለውት ከሆነ ወንጀል መሆኑን ቢኣውቀውም ለገንዘቡ ሲል ከማድረግ ወደኋላ እንደማይል ብዙዎች ይስማማሉ። እግዚያብሔር ያሳያችኁ እንደምጮች ገለጻ በወቅቱ ክቤተ ክርስቲያኒቱ ካዝና በኣጠቃላይ የነበረው90000 ሽህ ነበር ቄሱ ተቀባይ ሊቀ መንበሩ ቦርዶችን ኣሳማኝ ደላላ ሁነው በመቅረብ የድፍረታቸው ድፍረት እንዳለ 90000 ሽህ ዶላሩንም ለኣባ እንስጣቸው በማለት ለቦርዶቹ ደላላ ሆዬ ሓሳቡን ያቀርባል ከዚያም ከተወሰነ ክርክር በኋላ
ብ65 000 ሽህ ይስማማሉ ከዚያም ይሰጣቸዋል። የሚገርመው ይህ ደላላ ከተመረጠ ኣመት እንኳ ኣልሞለውም ።ነገር ግን 
ኣንድ ኣመት እንኳ ሳይሰራ ለቄሱ ገንዘብ ያስፈልጋቸዋል ብማለት የዋሁን ህዝብ ሳይሰማ ብ3ት እና ከዚያ ብማይበልጡ ቦርዶች ኣስወስኖ ቤተክርስቲያኒቱን የዘረፈና ያዘረፈ ጀግና ነው። ዛሬ እድሜ ለፎረሞች በተለይ ለዚያች ዲቦራዊት ሴት የሴት ጅግና (ሰብለ)ይችን ሴት 1 day ታሪክ ይዘክራታል።ያ ሳይሰማ የተዘረፈን ህዝብ እንዲነቃ ኣንዲሰማ ኣድርገው ኣይናችሑን ለኣፈር ሲባሉ እነሱ ግን ከዚህ ወንጀል ለማምለጥ ሲሉ መድረኮቹን ኣንዴ ወያኔ ሲሉ፤ ኣንዴ ኦነግ ሲሉ፤ ኣንዴ ኦርቶዶክሶች ኣይደሉም እየኣሉ ከህዝብ ጋር ለማጣላት ያልተቆፈረ ጉድጓድ የለም።እድሜ ለመድረኮች ይኸ መሰሪ የሆነ ድርጊታቸውን ኣሳወቁን። የማዝነው ይህ ድርጊታቸው ሳይታወቅ ቀደም ብለው በነገር እየተነደፉ ለተሸኙት ኣገልጋዮች ነው።ከኣሁን
በኋላ በከንቱ ኣትድከሙ እንበላቸው ምክንያቱም ኣሁን ሁሉም ነገር ግልጽ ሁኗል። የሚገርመው እነሱ ከወንጀለኛነት ለማምለጥ ኣሁንም ይህን የዋህ ህዝብ ልጠበቃ ገንዘብ ያስፈልገናል እያሉ በኣንዳንድ ባልበሰሉ ደላላዎቻቸው ምክንያት ይቀሰቅሳሉ።ከነዚህ ደላላዎች ኣንዱ በቀደም ፖርቴጅ ኣገኝን አና ይገርምሃል ኣለ እነዚህ
መድረኮች እኮ ቤት ክርስቲያኗን ሊዘጏት ነው ኣለ እንዴት ስለው ምክንያቱም እነሱ ከወያኔ ፈንድ ስለሚኣገኙ የገንዘብ ችግር የለባቸውም እኛ ግን የገንዘብ እጥረት ስላለ ከየኪሳችን ኣውጥተን እነዚህን መሰሪዎች ማዋረድ ኣለብን
ኣለ። ይህን ባለኝ ብ3ተኛው ቀን እነዚያ ወያኔ የተባሉት free prees ኣየዋቸው እስኪ ፍረዱ የትኛው ነው ከለማ በስተቀር ወያኔ የሚሉት በጣም ይገርማል፦

እንደ እኔ ግምት ይህ ሁሉ ከላይ ታች መዛከር ጭንቀት ያመጣባቸው ጣጣ ይመስለኛል