Letter of peaceful Dialogue to Aba.pdf (166423)
Bylaws of the Forum, Sept 5.pdf (391,8 kB)
QA11.pdf (5,4 MB)
QA12.pdf (4,3 MB)
qalle_awadi.pdf (251 kB)
BYLAWonePart1.pdf (5,9 MB)
BYLAWonePart2.pdf (5,5 MB)
meeting 27 10 2013.pdf (291,1 kB)
kale awadi.pdf (1,4 MB)
Page 1 of 3
ሕዝባዊ ስብሰባ
ኦክቶበር 27 2013
በቤተ ክርስቲያናችን አስተዳደር ችግሮች ላይ ለመወያየት በሰላም፣ ለአንድነትና ለሕግ የበላይነት መድረክ የተጠራው የምዕመናን ስብሰባ ታሪካዊ ነበር ለማለት ይቻላል። ሁሉም ምዕመናንና ሌሎችም ሃሳባቸውን እንዲገልጹ መድረኩ ዕድል ሰጥቶ አስተናግዷል። መድረኩም ደንቦቹንና መግለጫዎቹን ለተሰብሳቢዎቹ አካፍሏል።መድረኩ ያዘጋጀውን ተነሳሽነት ለመደገፍም ሆነ ለመቃወም መምጣታችሁ በጣም ደስ ብሎናል።...
It has been brought to our attention that some of our people have recently been receiving text messages which contain racist remarks. We would advise those people to save those messages, do not erase them and try to find their source or origin . We would like to hear from you if you are one of...
Fellow congregants, THANK YOU A LOT for coming to our meeting. Your presence and suggestions have given us even more encouragement to pursue our objective. PLEASE be aware that there are people out there who are publishing articles using our name . If you do not find those...
1
THE ORTHODOX CHURCH
CHURCH OF ALEXANDRIA
THE COPTIC ORTHODOX CHURCH
and THE DOGMAS
ALEXANDRIA
AND
CHRISTIAN DOGMAS
1991
Fr. Tadros Y. Malaty
St. George’s Coptic Orthodox Church
Sporting -...
LETTER TO CANADA REVENUE AGENCY.pdf (573309)
We hope that you have become acquainted with our website and its purpose. As you can see people who feel concerned for their church are getting actively involved in discussions about the church.
You will also observe that even though some of the users differ in their approach, the objective is...
“እውነትንም ታውቃላችሁ፣ እውነትም አርነት ያወጣችኋል።” ዮሐ 8፡32
ባሁኑ ጊዜ አንዳንድ ሰዎች እውነትን ለመደበቅ ጥረት እያደረጉ ነው። በዚህ ተግባራቸው ከእውነት መሸሽ ማለት ከራስ መሸሽ ማለት መሆኑን ገና እንዳልተገነዘቡት ለማወቅ አያዳግትም። ሆኖም ከራስ መሸሽ እንደማይቻል ሁሉ ከእውነትም መሸሽ ፈጽሞ አይቻልም። ይህንን ለማለት ምክንያት የሆነን እውነት ከተደበቀችበት ወጥታ ግልጽ ልትሆን በተቃረበችበት በአሁኑ ሰዓት ለሰላም፣ ለአንድነትና ለሕግ...
There will be news items as they are available and reported.
Remember there will be a public meeting for members of our church at the University of Winnipeg. Date and time: October 27, 2013 at 3:00PM.
Come and air your opinions, suggestions and lets find solutions to our common...
Page 1 of 6
September 28 2013
ይድረስ ለአባ ፍቅረስላሴ ፀጋው ተረፈ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቅድስት ማርያም ወ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስትያን አስተዳዳሪ
To Aba Fikre Selassie Tsegaw Terefe Administrator of the Ethiopian Orthodox Tewahedo St. Mary and St. Gabriel Church
353 Mountain Avenue, Winnipeg MB R2W 1J9...
Letter to the parishioners.pdf (150445)
Page 1 of 7
ለቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ዊኒፔግ፣
ከቤተ ክርስቲያኑ አማካሪ ኮሚቴ
ሕዳር 15፣ 2005 Nov 24 2012
በደስታ የተሞላች በፍቅር የተሳሰረችና ሰላም የሰፈነባት ቤተ ክርስቲያናችን እንድትጠናከር የምናደርገው ልፋትና ጥረት መታየት ያለበት በበጎ መልኩ እንዲሆን ከጅምሩ እንዲታወቅልን ለማሳሰብ እንፈልጋለን።
በመጀመሪያ ይህ አማካሪ ኮሚቴ የተቋቋመዉ በቤተ ክርስቲያኒቱ አመራርና አስተዳደር ነው። እኛም ይህንን ሃላፊነት...
Page 1 of 7
ለቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ዊኒፔግ፣
ከቤተ ክርስቲያኑ አማካሪ ኮሚቴ
ሕዳር 15፣ 2005 Nov 24 2012
በደስታ የተሞላች በፍቅር የተሳሰረችና ሰላም የሰፈነባት ቤተ ክርስቲያናችን እንድትጠናከር የምናደርገው ልፋትና ጥረት መታየት ያለበት በበጎ መልኩ እንዲሆን ከጅምሩ እንዲታወቅልን ለማሳሰብ እንፈልጋለን።
በመጀመሪያ ይህ አማካሪ ኮሚቴ የተቋቋመዉ በቤተ ክርስቲያኒቱ አመራርና አስተዳደር ነው። እኛም ይህንን ሃላፊነት...
Interim Report of the Advisory Committee
Table of content
1. Preface
2. Background
3. The Process
4. Items Discussed
A. Terms Of reference
B. Setting the Rules of Engagements
C. Information gathering and seeking advise
D. Land, Size and Possible Ways to Acquire
E. Best...
1
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን
የቅድስት ማርያም እና የቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን
ዊኒፔግ፣ ካናዳ
ሕዳር 5 2004 (November 13, 2011)
Uየአማካሪ ኮሚቴ ጊዚያዊ ሪፖርት
የሪፖርቱ ይዞታ
1. መቅድም
2. መግቢያ
3. የሥራው ሂደት
4. ውይይት የተካሄደባቸው ነጥቦች፤
ሀ. የመግባቢያ ሃሳቦች
ለ. የመወያያ ነጥቦች
ሐ. ለሥራው የሚፈለገው የመሬት መጠንና መሬቱ የሚገኝበት መንገድ
መ. ለቤተ...
1
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!
የተወደዱ መምሕራችን የቤተክርስቲያናችን መሪና አስተዳዳሪ እንዲሁም የመንፈስ
አባታችን ቆሞስ አባ ፍቅረሥላሴ ጸጋው፤
የአባታችን ረዳቶችና የቤተክርስቲያናችን አገልጋዮች የሆናችሁት ወንድሞቻችን ሊቀ
ዲያቆናት ደሳለኝ ፤ ዲያቆን ገብረ ትንሣኤ፤ ዲያቆን ሄኖክ፤ ሊቀ ትጉሃን ያሬድ
እንደዚሁም መዘምራን እህቶቼና ወንድሞቼ፤
በአራቱም የምድር ማዕዘናት ተበትነው ለሚገኙት የተዋሕዶ ልጆች የፍቅር፣...
Items: 31 - 52 of 52
www.cbc.ca/news/canada/manitoba/brandon-priest-sued-for-racking-up-202k-on-church-credit-card-1.2807940
By Matt O'Brien
mattobrien@bayareanewsgroup.com
Bishops and priests from the U.S. and abroad gathered in Oakland last week to resolve internal differences within the Ethiopian Orthodox Church, and hoping to sustain the church's following among the next generation of...
Colorado Springs Independent
BY BRYCE CRAWFORD
FRI, MAY 23, 2014
Today, the U.S. Attorney’s office for the state of Colorado sent out a press release detailing a 22-year prison sentence given to 62-year-old Ethiopia native Kefelegn Alemu Worku, who was living in Denver until he was arrested for...
read more
Holy-Synod-May-2014-1.pdf (614413)
Exiled Ethiopian church convenes in Oakland
May 19, 2014
OAKLAND — Bishops from one of the world’s oldest Christian churches gathered in the Oakland hills for a four-day summit last week, hoping to sort out their differences as they shepherd an East African denomination to new lands.
The...
Judge eyes Ethiopia reforms
One of Manitoba's most recognizable judges is stepping down from the bench to tackle what may be his biggest challenge yet -- bringing judicial reform to a developing Third World country. Ray Wyant informed his colleagues this week he was leaving his post in the...
[ክቡር ሚኒስትሩ አንድ ከውጭ የመጣ ወዳጃቸውን ቤታቸው እራት ጋብዘውታል፡፡ ከዳያስፖራ ወዳጃቸው በተጨማሪ ሌሎች ዘመዶችና ወዳጆችም በግብዣው ላይ ተገኝተዋል፡፡ ክቡር ሚኒስትሩ ከዳያስፖራ ወዳጃቸው ጋር እየተጫወቱ ነው]በመጀመሪያ ኢትዮጵያ ነበረች!.pdf (1208455)
ከፀና በቃሉ
መልካም አመራር ወይም መሪ በብዙ መልኮች ሊገለፅ ይችላል። መልካም መሪ ተከታዮቹ ሊከተሉት የሚችሉበትን መንገድ ወይም ፍላጎት በአዕምሮአቸው የመፍጠር የመቅረፅ ችሎታ ያለው እንደምን እንደሚያካሄድ ወዴት እየመራ እንዳለ፣ለምን እንደሆነ አውቆ የሚያሳውቅ ተረድቶ የሚያስረዳ ቢሆን መልካም ነው። ተከታዮቹ አስተሳሰቡንም ሆነ አቅጣጫውን ተረድተውና ተቀብለው ከተከተሉ በመሪነቱ ተማምነዋል ማለት ነው። ስለዚህ መሪ በምንና ለምን አንደሚያምን ማወቅ ግዴታው ይመስለኛል...
ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን: በቨርጅንያ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የነበሩት ቄስ ታደሰ ሲሳይ በተደጋጋሚ የፈጸሙትን ስህተት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “ወንድምህ ቢበድልህ አንተና እሱ ሆናችሁ ውቀሰው ። ቢሰማህ ወንድምህን ጠቀምከው ። ባይሰማህ ግን በሁለት ወይም በሶስት ምስክር አፍ፤ ነገር እንዲጸና ዳግመኛ አንድ ወይም ሁለት ከአንተ ጋራ...
Page 1 of 2
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቅድስት ማርያም ወ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን
ከ ለሰላም ለአንድነትና ለሕግ የበላይነት የተቋቋመ መድረክ
ለ መላው የቤተ ክርስቲያናችን ምዕመናን የቀረበ የሕብረት ጥሪ
September 22 2013
በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ለዓመታት ሲንከባለል የቆየውን ብልሹና ሥርዓት ያጣ አሠራር ሥርዓት ለማስያዝ ሲባል በተለያየ ጊዜ ምዕመናን በግል ለቤተ...